Condition
ለቤትዎ ወይም ለስራ ቦታዎ አስተማማኝና ቀልጣፋ የሃይል አማራጭ(alternative power solutions) G -power company ዘመናዊ ሊትየም ባትሪዎችን(lithium batteries ) ከተለያዩ ኢንቨርተሮች(inverters ) እና የፀሃይ ፓነል እያቀረበ ይገኛል። እንዲሁም ለምርቶቻችን የ 5 አመት ዋስትና ከነፃ የ 1 አመት ጥገና ጋር እንሰጣለን ። ለበለጠ መረጃ 📞 09233XXXXX/ 09222XXXXX ይደውሉል።