Condition
MI SECURITY CAMERA 360 degree ስራ ቦታ ሆነው የቤቶትን ሁኔታ እና የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security cameras እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ የሚዟዟር እቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘምናዊ መለኩ ፈታ ዘና ብለዉ ሚቆጣጠሩበት ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ በማታ ይቀርፃል በምሽት አጠረቶ እንዲያሳየ አርጎ የተሰራ(night smart vision camera) የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል ድምፅ ይቀዳል እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል(during activities it send notifications) ይደውሉልንCall 0935XXXXXX ዋጋ 6500ብር