Logo

All Categories

Victor Security Doors in Jemo, Nifas Silk Lafto, Addis Ababa

Product gallery 22292
Product gallery 22293
Product gallery 22294
Product gallery 22295
Product gallery 22296
Product thumb gallery 22292
Product thumb gallery 22293
Product thumb gallery 22294
Product thumb gallery 22295
Product thumb gallery 22296

Victor Security Doors

Jemo, Nifas Silk Lafto, Addis Ababa

Victor Security Doors in Jemo, Nifas Silk Lafto, Addis Ababa, Ethiopia

26 December 2024
133
Usage
Brand New
Detail Info

Condition

New

ስለ በሮቻችን በጥቂቱ 🚪Imported  የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። 🚪የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: 🚪ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። 🚪ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው  ነው 📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ  እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። 🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው 🚪በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት በ 25 ቀናት ውስጥ ሰርተን እናስረክቦታለን: 📞 ለበለጠ መረጃ  #contact us 0941XXXXXX https://t.me/Victor_z_MP

ETB 17,073
   Negotiable

Is there an issue?
Saftey Tips
  • Check the item before you buy
  • Pay only after collecting item
  • Beware of unrealistic offers
  • Meet seller at a safe location
  • Do not make an abrupt decision
Similar Products
Ami Ahmed
Ami Ahmed
❇️ Digital scale (ዲጂታል ሚዛን)
ETB 1,600
❇️ Digital scale (ዲጂታል ሚዛን)

Brand New

Kal store
Kal store
storage wardrobe
ETB 4,800
storage wardrobe

Brand New

Ami Ahmed
Ami Ahmed
🔱Electric plastic sealer (ለባልትና ነጋዴዎች አስፈላጊ ዕቃ)
ETB 2,500
🔱Electric plastic sealer (ለባልትና ነጋዴዎች አስፈላጊ ዕቃ)

Brand New

Ami Ahmed
Ami Ahmed
❇️ TOILET STORAGE RACK
ETB 3,800
❇️ TOILET STORAGE RACK

Brand New

Ami Ahmed
Ami Ahmed
❇️ ከባባድ እቃዎች ማንሻ Adjustable Furniture Mover
ETB 2,500
❇️ ከባባድ እቃዎች ማንሻ Adjustable Furniture Mover

Brand New