Seleda
Seleda

All Categories

Victor door

Nifas Silk Lafto, Addis Ababa

ETB 20400.00

Category: Doors and Windows

Victor door in Nifas Silk Lafto, Addis Ababa

የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: ድምፅ የማያሳልፋ (Sound proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water proof) ናቸው። ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው። ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ አሏቸው።