ማኪታ (Makita ) 21V የቻርጅ መኪና ፖሊሽ እና ሰንደር ማሽን (Car Waxing & Polisher)
Lideta, Addis Ababa
ETB 8000.00
Category: Construction material

ማኪታ ስታይል (Makita Style) 21V የቻርጅ መኪና ፖሊሽ እና ሰንደር ማሽን (Car Waxing & Polisher) አዲስ ማብራሪያ: የመኪናዎን፣ የእንጨት እቃዎችዎን እና የቤት ውስጥ እቃዎችዎን እንደ አዲስ ለማብራራት እና ለመወልወል የሚያገለግል እጅግ ዘመናዊ 21V የቻርጅ ፖሊሽ እና ሰንደር ማሽን! ኤሌክትሪክ ሽቦ ሳይቸግሮት በባትሪ የሚሰራ በመሆኑ ለማንኛውም ቦታ በቀላሉ ይዘው ለመስራት የሚያስችል ምቹ ማሽን። ብራንድ / ስታይል: Makita Style የባትሪ ሀይል: 21V Max Lithium Ion አገልግሎት: 3 in 1 (ለፖሊሽ፣ ለዋክስ እና ለሰንደር/ማጽጃ ስራዎች) ልዩ ጥቅሞች: 🚗 ያለ ሽቦ በባትሪ ስለሚሰራ ለመኪና ፖሊሽ እና ለቤት ውስጥ ስራዎች በጣም ምቹ ✨ ቀለሙን ሳይቧጭር ጥራት ያለው ወልወላና ብሩህነት የሚሰጥ 🖐️ እጅ የማይክብ እና ምቹ መያዣ ያለው ⚡ ሰፖንጆችን በቀላሉ ለመቀየር የሚያስችል ቬልክሮ (Hook & Loop) ሲስተም ከማሽኑ ጋር አብረው የሚመጡ: 🔋 2 pcs 21V (2.0Ah) ሊቲየም ባትሪዎች ⚡ ባትሪ ቻርጀር 🟧 2 pcs የፖሊሽ ስፖንጆች (ለስላሳ እና የሞገድ ቅርጽ ያለው) ⚪ 1 pc የሱፍ ማብሪያ/ማወልወያ (Wool Bonnet) ሁኔታ: ሙሉ በሙሉ አዲስ በካርቶን (Brand New) ዋጋ: 8,000 ብር ማድረሻ: 🆓 ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ በነጻ እናደርሳለን! (Free Delivery)
