ፋይንደር ማክስ ሲሪየስ (FINDER MAX Series) 21V ብሩሽሌስ የቻርጅ ድሪል (120N.m Heavy Duty
Lideta, Addis Ababa
ETB 24000.00
Category: Construction material

ፋይንደር ማክስ ሲሪየስ (FINDER MAX Series) 21V ብሩሽሌስ የቻርጅ ድሪል (120N.m Heavy Duty) አዲስ ማብራሪያ: ለማንኛውም ከባድ የብረታ ብረት፣ የእንጨት፣ የኮንክሪት እና የስክሩ ማሰሪያ ስራዎች በጥራት የሚያገለግል እጅግ ሀይለኛ የፋይንደር (FINDER MAX Series) 21V የቻርጅ ድሪል! እስከ 120N.m የሚደርስ ከፍተኛ የሞተር ጉልበት፣ ረጅም ሰዓት የሚሰሩ 2 ትላልቅ 4000mAh (4.0Ah) ባትሪዎች እና ጠንካራ የብረት ቻክ (13mm Metal Chuck) ያለው አስተማማኝ ማሽን። ብራንድ: FINDER (MAX Series) ሞዴል: FD10182126 የሞተር አይነት: ብሩሽሌስ ሞተር (Brushless Motor) ቮልቴጅ: 21V ከፍተኛ ጉልበት (Max Torque): 120 N.m የመሽከርከር ፍጥነት: 0–2000 rpm የቻክ መጠን (Chuck Size): 13mm የብረት ቻክ የባትሪ አቅም: 2 pcs 4000mAh (4.0Ah) ትላልቅ ሊቲየም ባትሪዎች ከማሽኑ ጋር አብረው የሚመጡ (4 Free Accessories): 🔋 2 pcs 21V / 4000mAh (4.0Ah) ሊቲየም ባትሪዎች ⚡ 1 pc ፈጣን ባትሪ ቻርጀር (Quick Charger) 📦 1 set (10 pcs) የመብሻ መተዎች (Drill Bit Set) 🧰 ጠንካራ የፕላስቲክ መያዣ ሳጥን (BMC Packing) ሁኔታ: ሙሉ በሙሉ አዲስ በካርቶን (Brand New) ዋጋ: 23,700 ብር ማድረሻ: 🆓 ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ በነጻ እናደርሳለን! (Free Delivery)
