ኤዶን (EDON) 21V ባለ 4 አካል የቻርጅ መሳርያዎች ሴት / Combo Kit (ሀመር + ግራይንደር + ድሪል + ወረንች)
Lideta, Addis Ababa
ETB 30000.00
Category: Construction material

ኤዶን (EDON) 21V ባለ 4 አካል የቻርጅ መሳርያዎች ሴት / Combo Kit (ሀመር + ግራይንደር + ድሪል + ወረንች) አዲስ ማብራሪያ: ለማንኛውም የኮንስትራክሽን፣ የብረታ ብረት፣ የጋራዥ እና የቤት ውስጥ ስራዎች በጥራት የሚያገለግል እጅግ ዘመናዊ የኤዶን (EDON 21V) የቻርጅ መሳርያዎች ስብስብ (Model: OAF21 AD/AG)! ረጅም ጊዜ የሚያገለግል ብሩሽሌስ (Brushless Technology) ሞተር የተገጠመላቸው 4 ጠንካራ ማሽኖች፣ ባትሪዎች እና ቻርጀር ሙሉ በሙሉ በጠንካራ የፕላስቲክ ሳጥን (Carrying Case) የቀረበ። ብራንድ: EDON ሞዴል: OAF21 AD/AG የባትሪ ሀይል: 21V Li ion (3.0Ah) የሞተር አይነት: ዘመናዊ ብሩሽሌስ (Brushless Technology) የ 4 አካላት ስብስብ (4 in 1 Tools): 🔨 የቻርጅ ሮታሪ ሀመር (Rotary Hammer): ለኮንክሪት መቦረጫ እና ደብዳቢ ስራዎች 📐 የቻርጅ ግራይንደር (Angle Grinder): ለብረትና ኮንክሪት መቁረጫ እና መፈቂያ ⚙️ የቻርጅ ኢምፓክት ወረንች (Impact Wrench): ለቦልትና ለለውዝ መፍቻ/ማሰሪያ 🪛 የቻርጅ ድሪል (Cordless Drill): ለእንጨት፣ ለብረት እና ለስክሩ ማሰሪያ ከማሽኑ ጋር አብረው የሚመጡ: 🔋 21V / 3.0Ah ሊቲየም ባትሪዎች ⚡ ፈጣን ባትሪ ቻርጀር (Fast Charger) 🛠️ የግራይንደር መከላከያ እና ተጨማሪ መያዣ እጀታዎች 📖 የመጠቃሚያ መመሪያ (Manual) 🧰 ጠንካራ የሰማያዊ ፕላስቲክ መያዣ ሳጥን (Carrying Case) ሁኔታ: ሙሉ በሙሉ አዲስ (Brand New) ዋጋ: 30,000 ብር ማድረሻ: 🆓 ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ በነጻ እናደርሳለን! (Free Delivery) 📞 ለመግዛት አሁኑኑ ይደውሉ: xxxxxxx
