Smart digital air fryer (ምግብ ያለ ዘይት ማብሰያ)
Lemikura, Addis Ababa
ETB 13500.00
Category: Kitchen & Dining

ምግብ ያለ ዘይት ማብሰያ 👉 ጤናዎን ይጠብቁ 👉 100% ዲጂታል የሆኑ 👉 7 ሌትር የመያዝ አቅም ያለው 👉 ስጋ፣ አሳ፣ ዶሮ፣ አትክልትና ወዘተ ምግቦችን ያለ ዘይት የሚያበስል 👉 2400W የሆነ 👉 ለአጠቃቀም በጣም ቀላል ዋጋ፦ 13500 ብር ♦️ውስን ፍሬ ነው ያለን 🏢 አድራሻ 📍👉ሰሚት ፈየል ቤት ዲቦራ ትምህር ቤት ፊት ለፊት ኤፍሬም የገበያ ማእከል G 6 🏍🏍🏍200 ብር ብቻ ከፍለው ካሉበት ቦታ እናደርሳለን
