Website Development
Kolfe Keranio, Addis Ababa
ETB 0.00
Category: Computer & IT Services

We create fast, secure, and modern websites that help your business grow online. Every website is designed to look professional, work smoothly on all devices, and provide a great user experience. Our Services: ✅ Business Websites ✅ E commerce (Online Stores) ✅ Portfolio Websites ✅ Landing Pages ✅ School & LMS Websites ✅ Booking & Reservation Systems ✅ Blog & News Websites ✅ Custom Web Applications ✅ Website Redesign ✅ Website Maintenance & Support ✅ Speed & SEO Optimization ✅ Domain & Hosting Setup ✅ SSL Security & Backup ✅ CMS Development (WordPress & More) 🌐 የድረ ገጽ (Website) ልማት አገልግሎት እንሰጣለን ለንግድዎ ፈጣን፣ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ዘመናዊ እና ዉብ ድረ ገጽ እንገነባለን። ዓላማችን ንግድዎን በመስመር ላይ/ኦንላይን እንዲያድግ መርዳት ነው። የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ✅ የድርጅት ድረ ገጽ ✅ የመስመር ላይ ሱቅ (E commerce) ✅ የግል ሥራ ማሳያ (Portfolio) ✅ ላንዲንግ ፔጅ (Landing Page) ✅ የትምህርት ቤት እና LMS ድረ ገጾች ✅ የቦታ ማስያዣ (Booking) ስርዓቶች ✅ ብሎግ እና የዜና ድረ ገጾች ✅ ልዩ የድር ሶፍትዌር (Custom Web Apps) ✅ የድረ ገጽ እንደገና ዲዛይን ✅ የድረ ገጽ ጥገና እና ድጋፍ ✅ ፍጥነት እና SEO ማሻሻያ ✅ Domain እና Hosting ማዘጋጀት ✅ SSL ደህንነት እና Backup ✅ WordPress እና ሌሎች CMS ልማት
