📌 የባለ 2 መኝታ አፓርታማ ዝርዝር መረጃ እና የክፍያ ሁኔታ — Mon Real Estate
Kolfe Keranio, Addis Ababa
ETB 85000.00
Category: Real Estate For Sale

በተለያዩ የስፋት አማራጮች የተዘጋጁ ዘመናዊ ባለ 2 መኝታ አፓርታማዎች ለሽያጭ ቀርበዋል! እንደ ፍላጎትዎ እና እንደ በጀትዎ የሚመርጧቸው ከ 97 ካሬ እስከ 143 ካሬ (97m², 104m², 110m², 117m², 120m², 123m², 126m², 129m², 131m², 143m²) የተለያዩ የካሬ አማራጮች አሉን። የቤቶቹ የካሬ ዋጋ እንደ ወለል ደረጃቸው (Floor level) የሚለያይ ሲሆን፤ ምቹ የክፍያ ሁኔታዎች እና የተሟሉ የመሰረተ ልማት አገልግሎቶችን ያካተቱ ናቸው።
