Seleda
Seleda

All Categories

በአየር ጤና ዋና መንገድ ዳር ያሉ አፓርታማዎች እና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ላይ!!!

Kolfe Keranio, Addis Ababa

ETB 85000.00

Category: Real Estate For Sale

በአየር ጤና ዋና መንገድ ዳር ያሉ አፓርታማዎች እና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ላይ!!! in Kolfe Keranio, Addis Ababa

​​✨ ህልምዎን ወደ እውነታ የሚቀይ ወርቃማ እድል ከ Mon Real Estate! ✨ 🏠 ቤት ማለት ለቤተሰብዎ ደህንነት፣ ለወደፊት ህይወትዎ ደግሞ አስተማማኝ ኢንቨስትመንት ነው! በአዲስ አበባ ተመራጭ እና ምቹ በሆኑ አካባቢዎች ላይ የሚገነቡትን ዘመናዊ አፓርታማዎቻችንን እና ለንግድዎ ስኬት የሚሆኑ የተጠናቀቁ ሱቆችን በልዩ የክፍያ አማራጮች ያግኙ፦ 📌 የመኖሪያ እና የንግድ ቦታ አማራጮቻችን፦ 🔹 ባለ 1 መኝታ አፓርታማ (ከ 80 m² ጀምሮ) 💰 በቅድመ ክፍያ፦ በ 340,000 ብር ብቻ ከፍለው ይጀምሩ! 💵 በሙሉ ክፍያ፦ በ 6,800,000 ብር ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ! 🔹 ባለ 2 መኝታ አፓርታማ (ከ 97 m² ጀምሮ) 💰 በቅድመ ክፍያ፦ በ 412,000 ብር ብቻ ከፍለው ይጀምሩ! 💵 በሙሉ ክፍያ፦ በ 8,000,000 ብር ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ! 🔹 ባለ 3 መኝታ አፓርታማ (ከ 139 m² ጀምሮ) 💰 በቅድመ ክፍያ፦ በ 600,000 ብር ብቻ ከፍለው ይጀምሩ! 💵 በሙሉ ክፍያ፦ በ 11,000,000 ብር ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ! 🛍️ የተጠናቀቁ የንግድ ሱቆች (ከ 14 m² ጀምሮ) 🏢 ሁኔታ፦ ግንባታቸው በሙሉ የተጠናቀቁ (ተረክበው ወዲያው ስራ የሚጀምሩበት) 💰 ቅድመ ክፍያ፦ በ 40% ቅድመ ክፍያ ከ 840,000 ብር ጀምሮ የንግድ ቦታዎ ባለቤት ይሁኑ! (ለአፓርታማዎች የካሬ ዋጋ ከ 85,000 ብር ጀምሮ ሲሆን፣ የቅድመ ክፍያ አማራጭ ለተጠቀሙ ቀሪው ክፍያ በግንባታው እድገት ሂደት/Progress የሚከፈል ነው!) 🌟 የህንፃዎቻችን ልዩ ባህሪያት፦ ⚡️ የ 24 ሰዓት የጄኔሬተር (Generator) እና የመብራት አገልግሎት 🛗 ዘመናዊና ፈጣን ሊፍቶች (Elevators) 🚘 በቂ የፓርኪንግ ቦታ እና የ 24/7 የካሜራ ደህንነት ጥበቃ 🏫 ለትምህርት ቤት፣ ለሆስፒታልና ለዋና መንገድ አቅራቢያ የሚገኝ 📞 ዛሬውኑ ይደውሉ፤ ቦታውን በአካል ተገኝተው ይጎብኙ! 📍 Mon Real Estate — የታመነ የቤትዎ አጋር!