Minaret Real Estates for Sale
Kirkos, Addis Ababa
ETB 64705.88
Category: Real Estate For Sale

የማይደገም ታላቅ ዕድል!!! ቄራ አልማዝዬ ሜዳ ፊት ለፊት በሚገኘው ሚናሬት ሪል እስቴት እያስገነባው ባለው G+9 አፓርትመንት ሳይት ግራውንድ ላይ 85 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ በ6,500,000 ብቻ እንዲሁም 7ኛ ወለል ላይ ባለ ሦስት መኝታ 150ካሬ በ10.1 ሚሊዮን ብር ብቻ እና 85ካሬ ባለ ሁለት መኝታ ለ5,500,000 ብቻ በወራት ውስጥ የሚረከቡት በከፊል የሚጠናቀቅ ሆኖ የሚዘጋጅልዎት ቤት! አፓታርታማው በውስጡ የሚያካትታቸው፣ የከርሠ ምድር ውኃ ጄኔሬተር የጥበቃ ካሜራ የመኪና ማቆሚያ ሊፍት ቴራስ ለአስፓልት በ40ሜትር ርቀት የሚገኝ በቅርብ ርቀት የሚገኙ ት/ቤቶች የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የመዝናኛ ሥፍራዎች ሱፐርማርኬት እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ!! አሁኑኑ ይወስኑ!!! ለበለጠ መረጃና ሳይቱን ለማየት ይደውሉልን!!! ReSale Apartment ናቸው። ለሁሉም 2% ኮሚሽን ይከፍላሉ!!
