Stove (ዘመናዊ ስቶቭ ለምኔ ማንደጃ)
Kirkos, Addis Ababa
ETB 3500.00
Category: Stove

❇️ ዘመናዊ ስቶቭ ለምኔ ማንደጃ 🔥ከ50% በላይ ከሰል ቆጣቢ 🔥ከሰል ለማያያዝ ጊዜ የማይወስድ 🔥የራሱ የሆነ የአመድ መሳቢያ የተገጠመለት 🔥 የራሱ የሆነ ሙቀት መከላከያ የተገጠመለት 🔥አራግቡኝ አናፍሱኝ የማይል 🔥ከማይዝግ ብረት የተሰራ 🔥በተለያየ ከለር አማራጭ እና ዲዛይን ያለዉ 🔥 ከበቂ ዋስትና ጋር ዋጋ፦ ✅ 3,800 ብር
