ELECTRIC FRYER (የችብስ መጥበሻ)
Kirkos, Addis Ababa
ETB 5800.00
Category: Stove

❇️ELECTRIC FRYER 🍟ልጆቻቹ በየመንገዱ ችብስ እና ሳንቡሳ እያሉ እንዳያስቸግሮአቹ ቤታቹ መስራት የሚያስችል በ2.5 ሊትር መያዝ የሚችል ምርጥ የችብስና የሳንቡሳ መጥበሻ 🍟አነስተኛ መጠን ስለሆነ ለተለያየ አገልግሎት የምንጠቀምበት 🍟ምንም አይነት ቦታ ማይፈጅ 🍟ከላይ መስታወት ስለሆነ መብሰል እና አለመብሰሉን የምናይበት 🍟እስከ 1000 W ማሞቅ የሚችል እና ቴርሞስታት የተገጠመለት 🍟 ለመጥበስ የሚመች እጅዎን ከዘይት መቃጠል የሚገላግል ዋጋ፦ ✅ 5,800 ብር
