Classic Mosquito Net (ለአራስ ቤት የሚሆን አጎበር)
Kirkos, Addis Ababa
ETB 6000.00
Category: Bedding & Bed Accessories

❇️Classic Mosquito Net በቢምቢ አልተቸገሩም????? 🔳 ለአራስ ቤት የሚሆን 🔳 ለቢምቢ ,ለወባ, ለትንኝ ለመከላከያ 🔳 አጎበሩ ራሱን ችሎ መቆም የሚችል ተሰካኪ ብረት ቱቦዎች ያሉት 🔳 በቀላሉ የሚገጣጠም ወይም ነቅለን በአግባቡ ማስቀመጥ የምንችል 🔳 በተጨማሪም ለወለደች ሴት ስጦታ ለመስጠት ተመራጭ 🔳 1 ሜትር ከ 20 1ሜትር ከ 50 1ሜትር ከ80 አልጋዎች ሳይዝ አለን በከለር አማራጮች ➡️🩷pink, 🟣purpule,🤎Cream, ⚪️white በ 4 መአዘን ዋጋ: ✅ 6,000 ብር
