Real estate Apartment for sale
Kirkos, Addis Ababa
ETB 95216.00
Category: Apartment For Sale

🌟 የቴክኖሎጂ ውጤት የሆነው "ሊዲያ ኮምፕሌክስ" በቡልጋሪያ እምብርት! 🌟 በአፍሪካ ህብረት እና ኤምባሲዎች አቅራቢያ የሚገኘው የዳይናሚክ ሪል እስቴት ኩራት የሆነው ሳይታችን፣ በካሬ 95,216 ብር ብቻ ለሽያጭ ቀርቧል! ለምን ይህ ቤት የእርስዎ ምርጫ ሊሆን ይገባል? 🏗️ የPost Tensioning ቴክኖሎጂ ውጤት፦ አምዶች የማይበዙበት እና እጅግ ሰፊ የቤት ውስጥ ዲዛይን ያለው። 🚗 ዘመናዊ Car Lift፦ መኪናዎን ያለምንም እንግልት ወደ ቤዝመንት ፓርኪንግ በሊፍት የሚያወርድ። ⚡ Electric Car Charging፦ ለኤሌክትሪክ መኪናዎች የተዘጋጀ የኃይል መሙያ። 💧 የከርሰ ምድር ውሃ (Underground Water) እና አስተማማኝ ጄኔሬተር። የቤት አማራጮች፦ 🛏️ 1 መኝታ፡ 53.65 እና 69.17 ካሬ ሜትር 🛏️ 2 መኝታ፡ 105.14 ካሬ ሜትር 🛏️ 3 መኝታ፡ 160.84 ካሬ ሜትር ⚠️ ልዩ ማሳሰቢያ፦ ይህ የዋጋ ቅናሽ የሚቆየው ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ ስለሆነ ዕድሉ ሳያመልጥዎ አሁኑኑ ይደውሉ!! 💰 በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ውል ይፈጽሙ!
