Logo
Logo

All Categories

Health & Beauty Products in Addis Ababa - Seleda

About Health & Beauty Products in Addis Ababa - Seleda prices

Based on 15 current listings. Typical prices range from 2,500 ETB to 13,000 ETB. The median asking price is 3,500 ETB. Updated September 2026.

Pricing range
Select Location
Clear
15 matching results
Cover
1
Featured

Dxn coconut oil

ETB 6,000
usage:

Brand New

የ DXN virgin ኮኮናት ዘይት ጥቅም የ DXN virgin ኮኮናት ዘይትን በምንመገብበት ሰአት 👍 በሽታ የመከላከል ስርዓትን ያጠናክራል። 👍 የ ኮሌስትሮል ችግርን ይከላከላል 👍 የድርቀት ችግርን ይከላከላል 👍 በቀላሉ የምግብ መፈጨትን ሂደትን ይረዳል 👍 ወገብ እና ከወገብ ጋር የተያያዙ ችግሮች ይረዳናል 👍 የማስታወስ ችሎታችንን ይጨምራል ሌላው ደግሞ 👍 ለፀጉራችን ጤንነት እና እድገት እጅግ በጣም ይጠቅመናል 👍 ለፊታችን ቆዳ መጠበቂያ ( የተለያየ የፊታችን ቆዳ ላይ የሚወጡ ችግሮችን ይከላከላል ) 👍 ለ ጥፍራችን ጤንነት እና መንከባከቢያነት ይጠቅማል 👍 ለ ደረቀ የ እግር ተረከዝ ለማለስለስ ይጠቅመናል Benefits of DXN Virgin Coconut Oil When we consume DXN Virgin Coconut Oil 👍 It strengthens the immune system. 👍 Prevents cholesterol problems 👍 Prevents constipation 👍 Helps in easy digestion 👍 Helps with waist and waist related problems 👍 Increases our memory Another thing is 👍 It is very useful for the health and growth of our hair 👍 It protects our skin (prevents various problems that arise on our skin) 👍 It is useful for the health and care of our nails 👍 It is useful for softening dry heels price=6000birr
Cover
2

DXN CORDYCEPS SINESISI MUSHROOM

ETB 16,500
usage:

Brand New

DXN Cordyceps Sinesis Mushroom Tablets ኮርዲሴፕስ የእንጉዳይ ዝርያ ሲሆን የሂማሊያን ወርቅ በመባልም ይታወቃል ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው 3,500 ሜትር ከፍታ ካለው የሂማሊያን ተራራ (ኔፓል) ላይ ነበር  በዓለም ዙሪያ በጣም ውድ ከሆኑ የእንጉዳይ ዝርያዎች አንዱ ነው። ከ 700 በላይ የታወቁ ዝርያዎች ያሉት ሲሆን ነገር ግን ኮርዳሴፕስ ሳይነሲስ ብዙ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን በመያዝ ቀዳሚ ነው። ለመድኃኒትነት ይዘት ካላቸውና ጥቅሞ ላይ ከሚውሉት የእንጉዳይ ዝርያዎች መካከል በጣም የተከበረ እና ዋናው ነው። DXN አለም አቀፍ ካምፓኒ ይህን የማሽሩም ወይም የእንጉዳይ ዝርያ ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ለእናንተ በተለያየ ለመጠቀም በሚያመች መልኩ እያዘጋጀ አቅርቦአል። የ DXN CORDYCEPS SINESISI Mushroom ጥቅሞች፡- 👉የተረጋጋ እንቅልፍ እንዲኖረን ያደርጋል። 👉የተፈጥሮ ፀረ-ካንሰር ባህሪን የያዘ ነው። 👉የመተንፈሻ አካል ችግርን ያስተካክላል ፣ ይረዳል። 👉የወሲብ ችግሮችን (Sex drive) ይፈታል። ከጊዜ በውኋላ የተፈጠረን የዘር ማፍራት ችግርን በወንድም ሆነ በሴት ይፈታል። 👉ኃይል እና ጉልበትን ይጨምራል። 👉የማስታወስ ችሎታን ማሻሻል እና ስሜትን ማሻሻል። 👉 የሌሎች ንጥረ ነገሮችን ለሠውነታችን ይጨምራል። 👉የላቀ የኩላሊት እድሳት እንዲኖረን ይረዳል። 👉የጉበታችንን ስራ ያስተካክለላል ።