Real Estate Apartment for Sale (ዘመናዊ አፓርትመንት በ5% ክፍያ ብቻ)
Bole, Addis Ababa
ETB 494000.00
Category: Real Estate For Sale

በመሃል 22 ጎላጎል አደባባይ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንት ይዘን መተናል። በ5%ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት መሆን የሚችሉበት አማራጭ ከ50% የባንክ ብድር ጋ እየጠበቅንዎት እንገኛለን ። አፓርትመንታችን : cctv camera የከርሰምድር ውሃ የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ ቴራስ 7 ሊፍት ጂም ስፓ የልጆች መጫወቻ የመሳሰሉትን ያካተተ ዘመናዊ አፓርትመንት ነው ።
