Seleda
Seleda

All Categories

3 Bedroom Real Estate Apartment for Sale (በቦሌ ቡልቡላ የሚሸጥ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት)

Bole, Addis Ababa

ETB 16920000.00

Category: Real Estate For Sale

3 Bedroom Real Estate Apartment for Sale (በቦሌ ቡልቡላ የሚሸጥ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት) in Bole, Addis Ababa

📍 አድራሻ: ቦሌ ቡልቡላ፣ 93 ማዞሪያ – ጄንቦሮ ሪል እስቴት (ሳይት 5) ✨ የቤት ዝርዝር መረጃ: 📐 ስፋት: 141 ካሬ ሜትር 🏙️ ፎቅ: 12ኛ ፎቅ ✨ ደረጃ: ሙሉ በሙሉ ያለቀለት (Fully Finished) 🚗 ፓርኪንግ: 1 የጎማ መኪና ማቆሚያ ያለው 💰 ጠቅላላ ዋጋ: 16,920,000 የኢትዮጵያ ብር 💳 የክፍያ አማራጮች: 💳 መደበኛ ክፍያ: 80% ቅድመ ክፍያ አሁን | ቀሪው 20% በ2 ወር ውስጥ በርክክብ ወቅት 🎉 የሙሉ ክፍያ ልዩ ቅናሽ: 100% ሙሉ ክፍያ በአንድ ጊዜ ለሚፈፅሙ የ 5% ልዩ ቅናሽ ይደረጋል! (ማስታወሻ፡ በ80% ክፍያ ላይ ምንም አይነት ቅናሽ የለውም) 💵 የክፍያ ፖሊሲ: ክፍያ በካሽ ብቻ (MOU ወይም ቤት መያዝ/Hold ማድረግ አይቻልም) እናመሰግናለን! 🙏