Seleda
Seleda

All Categories

Food preparation for babies from 6 to 12 month (የህፃናት ተጨማሪ ምግብ ከ6 12ወር እድሜ ለሆናቸው)

Bole, Addis Ababa

ETB 399.00

Category: Digital & E books

Food preparation for babies from 6 to 12 month (የህፃናት ተጨማሪ ምግብ ከ6 12ወር እድሜ ለሆናቸው) in Bole, Addis Ababa

ልጅዎ 6 ወር ሲሞላው ምን አይነት ምግብ እንደሚጀምሩ፣ እንዴት እንደሚያዘጋጁ፣ ምን መጠን እንደሚሰጡ ወይም የትኞቹን ምግቦች እንደሚያስወግዱ ግራ ይገባዎታል? ይህ መጽሐፍ ለእርስዎ ተዘጋጅቷል። ይህ መጽሐፍ በተለይ ለእናቶች፣ ለአባቶች፣ ለሕፃናት ተንከባካቢዎች እና ለሕፃናት አመጋገብ ፍላጎት ላላቸው ሰዎች ጠቃሚ ነው። ሕፃናቸውን በትክክለኛ፣ ጤናማ እና ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ተጨማሪ ምግብ ማስጀመር ለሚፈልጉ ቤተሰቦች ቀላል እና ተግባራዊ መመሪያ ይሆናል