Seleda
Seleda

All Categories

DXN Reishi Mushroom powder

Bole, Addis Ababa

ETB 16000.00

Category: Health & Beauty

DXN Reishi Mushroom powder in Bole, Addis Ababa

​ ሬሺ እንጉዳይ ከፍተኛ የምግብና የህክምና ጠቀሜታ አላቸው ተብሎ ከሚታመኑ የእንጉዳይ ዝርያዎች ዋነኛው ነው። በብዙ ለሰውነት አስፈላጊ በሆኑ ንጥረ ምግቦች የበለፀገ ምግብ ነው። የሰውነት በሽታ የመከላከል ስርአትን በማጠናከር እንዲሁም ያለ እድሜ እርጅናን በማዘግየት ይታወቃል። ​ በዘርፉ ያሉ ተመራማሪዎች አሁን እንደደረሱበት መረጃ ከሆነ ሬሺ እንጉዳይን በጥንት ጊዜ "እድሜ ቀጥል ወይም እርጅናን የሚያዘገይ" እያሉ ሰዎች ይጠሩት ነበር። በአሁኑ ጊዜ በምርምር ሬሺ እንጉዳይ በውስጡ ከፍተኛ የግሉካን ንጥረ ነገር ክምችት ስላለው ሳይንቲስቶችም ወደ እዚህ ድምዳሜ እንደደረሱ ገልፀዋል። ​ 12 የቀይ እንጉዳይ የህክምና እና የጤና ጠቀሜታዎች፦ ​ የካንሰር ሴሎችን ይዋጋል ​የጉበት ጤናን ያሻሽላል ​ የሰውነት ሆርሞን መጠንን ያስተካክላል ​ የአንጎል ተግባር እና የሰውነት ሀይል መጠንን ይጨምራል () ​ ለልብ እና ለደም ስር ጤና ይጠቅማል ​ የሰውነት ክብደትን ለማስተካከል ይረዳል ​ ከፍተኛ የቫይታሚን ዲ ንጥረ ነገር ይይዛል ​ የሰውነትን በሽታ የመከላከል ስርአትን ያጠናክራል ​ ጥሩ እንቅልፍ እንዲኖረን ይረዳል ​ የሰውነት መቆጣትን እና አላርጂን ይቀንሳል ​ ሰውነታችን በበቂ ሁኔታ ቆሻሻን ማስወገድ እንዲችል ያግዛል ​ ሴሎቻችንን በማደስ እና በመገንባት ነቃ ያልን እና የወጣትነት ስሜትን በውስጣችን እንዲፈጠር ያደርጋል