Seleda
Seleda

All Categories

UV Boards for Interior Design (የውስጥ ዲዛይን የUV ቦርድ)

Arada, Addis Ababa

ETB 5200.00

Category: Construction material

UV Boards for Interior Design (የውስጥ ዲዛይን የUV ቦርድ) in Arada, Addis Ababa

xxxxxxx ለግድግዳ ማስዋቢያ፣ ለTV Wall፣ ለኩሽና ካቢኔት፣ ለቢሮዎች፣ ለሆቴሎች እና ለተለያዩ የውስጥ ዲዛይን ስራዎች በስፋት ይጠቀማል። በUV ሽፋኑ ምክንያት ከጭረት፣ ከእርጥበት እና ከቆሻሻ መጣበቅ የሚከላከል ሲሆን ለማጽዳትም ቀላል ነው። በተጨማሪም የእብነ በረድ (Marble)፣ የእንጨት (Wood Grain) እና ሌሎች ውብ ዲዛይኖች ስላሉት ዘመናዊና ማራኪ ገጽታ ይሰጣል። ጥቅሞች ✔ ዘመናዊ እና አንጸባራቂ ዲዛይን ✔ ውሃና እርጥበትን የሚቋቋም ✔ ጭረትን እና ቆሻሻን የሚቋቋም ✔ ለማጽዳት ቀላል ✔ ፈጣን እና ቀላል ግጠማ ✔ ረጅም ዕድሜ እና ውብ ገጽታ #xxxxxxx #xxxxxxx